ጥራት ባለው ዋጋ እንደ ብሮሹሮች፣ በራሪ ወረቀቶች፣ የቢዝነስ
ካርዶች፣ ፖስተሮች እና ባነሮች ያሉ የግራፊክስ ዲዛይን አገልግሎቶችን እንሰጣለን።
Epson L3150 – አታሚ፣ ኮፒየር፣ ስካነር። ጥራት ያላቸው ህትመቶች፣ ለፓስፖርት እና ለቪዛ አገልግሎት የሚውል ጥሩ ጥራት ያለው እሰካን እና ፕሪንት። ለተማሪዎች የነፃ ትምህርት ዕድል ማመልከቻ ኅትመት፣ እንዲሁም የበራሪ ወረቀቶች፣ ብሮሹሮች እና ፎቶዎች ኅትመት እንሰጣለን። ባለቀለም ኅትመት እና ኮፒ በአንድ ገጽ 20 ብር፣ አስካን በአንድ ገጽ 5 ብር ብቻ።
S100 የኮምብ መጠረዣ። ሰነዶችዎን ከ30 ብር ጀምሮ በሚያምር ሁኔታ ያስጠርዙ። ለሪፖርቶች፣ ለአሳይመንቶች እና ለተለያዩ ሰነዶች ፍጹም ነው