አሚጎ እስቴሽነሪ እና ኮፒ
አሚጎ እስቴሽነሪ እና ኮፒ
ወደ አሚጎ የጽሕፈት መሣሪያ መደብር እንኳን በደህና መጡ። በተመጣጣኝ ዋጋ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እናቀርባለን እንዲሁም ኮፒ፣ ላሜኔት፣ ኅትመት እና የኅትመት ሥራዎችን እንዲሁም የግራፊክስ ዲዛይን ሥራዎችንም እንሠራለን። ። ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት ለስኬትዎ የበኩላችንን እንወጣለን። እርስዎን ለማገልገል ሁልጊዜም ዝግጁ ነን።
ከፍተኛ ጥራት ያለው የኮፒ አገልግሎት። በ Canon 2206 ኮፒ ማድረጊያችን በአንድ ገጽ 5 ብር ብቻ ጥርት ያሉ እና ግልጽ የሆኑ ኮፒዎችን ያግኙ። ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ለሰነዶች፣ ሪፖርቶች እና ለትምህርት ስራዎች
Epson L3150 – ማተም፣ እስካን፣ ኮፒ ማድረግ። የከለር ኅትመት ከ20 ብር ጀምሮ፣ እስካን በ5 ብር። ፈጣን ና ጥራት ያለው:: በWi-Fi ኅትመት ጭምር ይሰራል፡፡
ማስተር ፕላስ ላሜኔሽን። ሰነዶችዎን ማሸግ ከ30 ብር ጀምሮ፤ ከፍተኛ ጥራት ያለው ላሜኔሽን እንሰጣለን። ለሰርተፍኬት፣ ለመታወቂያ ካርዶች እና ለሌሎችም ተስማሚ ነው።
S100 የኮምብ መጠረዣ። ሰነዶችዎን ከ30 ብር ጀምሮ በሚያምር ሁኔታ ያስጠርዙ። ለሪፖርቶች፣ ለአሳይመንቶች እና ለተለያዩ ሰነዶች ፍጹም ነው
የጽኅፈት ሥራዎችን እንሰራለን በአንድ ገጽ ከ20 ብር ጀምሮ እንሠራለን። በአማርኛ፣ በእንግሊዝኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋዎች ፈጣንና ከስህተት የጸዳ አገልግሎት እንሰጣለን።
ኦሪጅናል ቢክ ብዕሮች – 35 ብር። ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ኦሪጅናል ቀለም ያለው ለስላሳ እና አስተማማኝ ጽሕፈት — ለዕለት ተዕለት አገልግሎት ፍጹም ነው።
.
ራዲየስ አይፔን ብዕር – 20 ብር። አስተማማኝ እና ተመጣጣኝ የዕለት ተዕለት ብዕር
ጠንካራ እርሳስ ዋጋው 10 ብር
አድራሻ፡ ቢሾፍቱ፣ ባቦጋያ ከኩሪፍቱ የውሃ ፓርክ ጀርባ
ስልክ ቁጥር፡ 0974888948
እኛን ለማግኘት ይህንን የጎግል ካርታ ይጠቀሙ